Duration 21:23

በሁላችንም ውስጥ የተጎዳ ህጻን አለ | | እስከ መጨረሻው ተመልከቱ | | በካቴድራል ት/ት ቤት

13 474 watched
0
681
Published 12 Jan 2022

ልጆችን ማስተማር መባርክ ነው።እነሱ የሚመጣው አለም ተስፋዎች ናቸውና።ዛሬ የአገር ሸክም ተብሎ የሚተቸው ወጣት የዛሬ ምናምን አመት ህጻን ልጅ ነበር።ልጅን በልጅነቱ መሄድ ባለበት መስመር ከመራነው ባደገም ጊዜ ከዛ ዝንፍ አይልም።አላማውን አይስትም።አገራችን እና ማህበረሰባችን ለልጆች ያለው ትኩረት እምብዛም ነው።እነሱ አሁኑን ፍሬ ስለማይሰጡ ተዘንግተዋል።እናም ማወቅ ያለባቸውን ሳያውቁ መማር ያለባቸውን ሳይማሩ ጎዶሎ አእምሮ ይዘው ያድጋሉ።ጎልምሰውም ችግር ይሆናሉ።በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ በካቴድራል ትምህርት ቤት ለሚማሩ ልጆች ሀሳቡን አጋርቷል።የልጆቹ የመቀበል አቅም የሚገርም ነበር። የማንያዘዋል ሴሚናር የፊታችን እሁድ ጥር 8 በአለም ሲኒማ ጠዋት ከ3፡00 እስክ 6፡00 እንዲሁም ጥር 9 ምሽት ከ12፡00 እስከ 2፡00 እንዳያመልጣችሁ

Category

Show more

Comments - 53
  • @
    @mulukenwoysa99162 years ago Great job! This is really interesting! We need people like you! We need knowledge! Thankful.
  • @
    @kebronbirhanu49672 years ago Tnx mane betam amesegnalehu brooo kalat yelegnem ante le mamesgen ewenet new yemeleh des yelal ewedehalehu.
  • @
    @mistiresemaywemidir81802 years ago Man please do a vido on moving on like breakup malet new on highschool level. 1
  • @
    @aishatube6532 years ago Saturday night live sen 47, snl 47, inspire ethiopia.
  • @
    @yetenayetworetu84982 years ago Ye kebron enat negn betam des blognal amesegnalehu bro.