Duration 8:26

Ahmed Manjus - ፋና ላምሮት l Fana Lamrot - Eyayu Manyazewal l Ethiopian Music (Live Performance)

214 976 watched
0
2 K
Published 23 May 2021

#fanalamrot #ahmedmanjus #ethiopianmusic

Category

Show more

Comments - 102
  • @
    @zerihundagnew10033 years ago በትክክል የጋሽ እያዩ ማንያዘዋል ነው። የመርሀቤቴ ብርቅዬ ጀግና ድምጻዊ ነው። በነገራችን ላይ ይሄ ዘፈን ያለበት አልበም በአንድ ቀን ተሰርቶ ያለቀ ነው። 32
  • @
    @FanomektYelast month የኔ ጀግና ትለያለህ የኔ ወሎዬ ❤❤❤❤🎉 1
  • @
    @user-sy1zq5df9t3 years ago ከዳዊት ፅጌ በመቀጠል የኔ ምርጥ ሁለተኛ አንተ ነህ በርታልን በአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ ከጎንህ ነኝ!! 12
  • @
    @sarasarah17493 years ago አሙዬ እናመሰግናለን ወሎን ስላስጠራሀት በርግጥ አራቱ ቅኝቶች መጋኛ ነች💚💛❤😍 5
  • @
    @zk.youtube49593 years ago የኔው የኮበልቻ ስጦታችን የኔ ፍልቅልቅ ከፍ አለ ቦታ እንደምናገኝህ እርግጠኛ ነኝ ኮቻ እንደምታስጠራት በተስፋ እንጠብቅሀለን አህምየ 2
  • @
    @user-sc7lf2vm1s3 years ago Congratulations አህመድየ እንኳን ደስ አለህ የወሎ ኩራት😍😍💐💐💐💐 3
  • @
    @user-le9ko3ro6u3 years ago 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እደማይህ እርግጠኛ ነኝ የኔ አበሳ የመጣህበትን የረሳህ የደሀልጅ ኩሩነዉ የምለዉ በምክኒያትነዉ 1
  • @
    @amanuel76432 years ago አንተ አንበሳ ተስፋ ማትቆርጥ ጀገና የት እደደረስክ አየህ ካንተ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት በምንም ነገር ውስጥ ቢኮን እኳን አድናቂህ አክባሪህ ነኝ በርታ አህመድ 1
  • @
    @boxer41823 years ago የሚገርም የሚገርም እጅግ የሚደንቅ መረዋ ድምፅ ይሄ ዜማማ ከእያዩ ማንያዘዋል ለአንተ በልክህ የተሰፋ ነዉ የሚመስለዉ 1
  • @
    @metypiano3 years ago እንዴት አይነት ተስጥኦ እንዳለህ ማሜዋ ማናችንም ከምናስበዉ በላይ ነዉ የምርም ትችላለህ ሁሌም አሸናፊ ነህ የኛ አምበሳ 7
  • @
    @tadla82003 years ago አህመድ ጀግና ትችላለክ እግዚአብሔር ትልቅደረጃ ያድርስክ ወድሜ ሰው የሚኖረ ።የተመኘውን ነው አተ የምትወደውን የምትፈልገውን ከመስራት ወደኋላ እዳትል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
  • @
    @yorda70903 years ago Great performance with great smile 👍👍👍👍👍
  • @
    @endrismamew17753 years ago ወንድሜ!! 5
  • @
    @amanelmeloh68303 years ago በጣም ነው ምትችለው ዋው ባለገሩ ባይሳካም በቀጣይ እድሉን መጠቀም እንደሚቻል ባንተ መማር አለበት ሰዉ
  • @
    @deguabdu63323 years ago you have million admire and fun , merhaba . merhaba . habibi . muscian . and producer ahmed husien . eid . mubarake ..
  • @
    @neimayesuf26533 years ago አቤል አንተን አለማድነቅ ስስታምነት እያስተማርክ ትዳኛለህ ብሌንዬ ዉቢቷም እንደዛዉ ከቃል በላይ ናት ዘንድሮ ሶስታቹም ዳኞች ደስ ትላላቹ 1
  • @
    @yirgshiapp1803 years ago አህምየ አንተን በ ባላገሩ ማየት ተመኘሁ ኡፍ ትችላለክ ባላገሩ ላይ ዳኞቹ እና ሁሉም፡ነገር ደስ ይላል ፋና ላምሮት በበኩሌ አይመቸኝም ዳኝነቱም ዳኞቹም ደስ አይሉም የሚቀርቡት ልጆች ግን ጎበዝ ናቸው!!!
  • @
    @ismaeljafar45563 years ago Ahmed is the best and the first younger musians
  • @
    @abyssiniainfotech18483 years ago Great performance majus keep doing ur best and i wish all z best in final performance but you have to say something about the orginal Artist Eyayu Maniyazewal the greatest bahil musician.
  • @
    @ethiopianhagre73843 years ago ❤ወንድም አለም እኳን ደሰ አለ የወሎ ቱባ በኋላችን ትለምምልም ለምለማለችም ባተ በርታ❤
  • @
    @shartube10053 years ago Ye Amex wendme negn ye adidsu ye kocha lji bemehonh betam nw yekorahut. Big respect ✊🏽. Keep it up. I appreciate u ma brother ❤️🙌🏽.
  • @
    @kerimaseid18333 years ago በርታ አህምየ የወንድም አምሳያ የሚገርመዉ ስማችሁም አድነዉ በጣምነዉ የምወድህ 1
  • @
    @bayushtilahun2173 years ago Ayeselchem please yerasehen serawoch entebekalen gobze berta
  • @
    @user-zl7uk6kw8x3 years ago ግርም የሚለኝ ልታዳምጡ ገብታችሁ አላህ የህዲክ ፈራሁልህ የምትሉ ሰወች እንዴ እናንተ መስጅድ መስሏችሁ ነው እንዴ የገባችሁ ግጥም አርገሽ ሰምተሽ ተወዛውዘሽ ስጨርሽ 🙉🙉🙉🙉 1
  • @
    @seadaebrahim69633 years ago yemer abel mulugata semisetew asteyayet des yelal mert sew new abel yemechek
  • @
    @tsehaytube40323 years ago ማንጁስ የቤት ስራህስ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫዋን ወደ ኮቦልቻ 6
  • @
    @madinadeen34193 years ago ምራን ሠጡት በቃ ከዘፈን ተዘፈቀ አላህ ዘፈንህን ያሰረሳህ ዳኞቺ ሰት አመት የደከሙትን ለምን አታሣልፉም ?? 1