Duration 3:16

ዓርብ ስቅለት፡ ምስባክ ዘነግሕ፡ እስመ ቆሙ ላእሌየ ሰማዕተ ዓመፃ፣ ወሐሰት ርእሰ ዓመፃ፣ እስመ ቆሙ ላእሌየ ሰማዕተ ዓመፃ Good Friday Morning

Published 30 Apr 2021

/user/slassie1 አዳዲስ ስንጭን እንዲደርሶት Subscsribe የሚለው መጫንዎም አይርሱ። አስተያየቶም ይስጡ። የፈጣሪያችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነትና ጥበቃ፣ የእመቤታችንና እናታችን ቅድስት ፅዮን ማርያም አማላጅነትና ጸሎት፣የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦችዎ ጋር ይደርብዎ! ለቤተ መቅደሱ ሥራ የሚውል፡ እርዳታችሁን፣ ምጽዋታችሁን፣ እንዲሁም አስራታችሁን፣ ከታች ካሉት አማራጮች በአንዱ መክፈል ትችላላችሁ። በብሩህ ገጽ ይቀበልላችሁ። ለኃጢአታችሁ መደምሰሻ፣ ለመንግስተ ሰማይ መውረሻም ያድርግላችሁ። በሰጣችሁት አብዝቶ አበርክቶ ይስጣችሁ እያልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሁሌ በጸሎቷ እንደምታስባችሁ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን። በጸሎት ስመ ክርስትናችሁ እያነሳን እንድንጸልይላችሁ የምትፈልጉ፡ በኢሜላችን፣ በቴክት ወይም በኮሜንት መስጫው ላይ ልትጽፉልን ትችላላችሁ። ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን Kidst Slassie Ethiopian Orthodox Tewahdo Church ባላችሁበት ሆናችሁ ቤተ ክርስቲያኑን የምትረዱባቸው የክፍያ አማራጮች አማራጭ #1 በፖስታ Send to: Kidst Slassie Ethiopian Orthodox Tewahdo Church P O Box 42204 Arlington, VA 22204 አማራጭ #2 Cash app send to: Kidst Slassie EOT Church $KidstSlassieChurch 703 606 1976 አማራጭ #3 ወደኛ በመደወል: በ703 606 1976 ደውላችሁ፣ በዴቢት ወይም ክረዲት ካርድ መክፈልም ይቻላል። አማራጭ #4 Facebook send to Kidst Slassie Facebook Profile link/adfress https://www.facebook.com/kidstslassieVAUSA የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦቻችሁ ጋር ይደርባችሁ!

Category

Show more

Comments - 1